Latest

ታሪካዊው ምሽት በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ — ስፔን 23ኛውን የዓለም ዋንጫ አነሳች

ብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ ከDStv ጋር በመተባበር በስካይላይት ሆቴል ያዘጋጀው ይህ ልዩ…

23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ

በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የተደረገውን አጓጊ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ በዲኤስቲቪ (DStv) ተባባሪ አዘጋጅነት በትልቅ ስክሪን በአንድነት…

የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር የፋንታ ሲኒማ ቱር

ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ... እናመሰግናለን! ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር! ፈታ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ

አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች። ​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ የደንበኞቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የስትራቴጂካዊ አጋርነት…

“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡

ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም ተመልካች በማራቶን የገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ላይ ደረጃውን…

ስማይል ስፔሻሊቲ ሌግዠሪ የጥርስ ህክምና ማዕከሉን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡

ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማስገባት ስማይል ስፔሻሊቲ ቪ.ኤይ.ፒ ማዕከሉን ሚኒስትሮች ፡ ክቡራን አምባሳደሮች ፡ አርቲስቶች…

Feel free to reach out to us for collaborations info@website.com

© 2025

Privacy Preference Center