ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማስገባት ስማይል ስፔሻሊቲ ቪ.ኤይ.ፒ ማዕከሉን ሚኒስትሮች ፡ ክቡራን አምባሳደሮች ፡ አርቲስቶች ፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች እንዲሁም የስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል ቤተሰብ እና ደንበኞች በተገኙበት ልዩ በሆነ ስነ-ስርአት ተመረቀ፡፡
በፕሮግራሙም እንግዶች የማዕከሉን የአገልግሎት ጥራት በአጭር ጊዜ ውስጥ የደረሰበት እድገት እንዲሁም ከኢትዮጵያም አልፎ በአፍሪካ የህክምና ዘርፍ ተጠሪ ለመሆን በህክምና ቱሪዝም እንዲሁም ከጥርስ ህክምና ጋር በተያያዘ የጥናት እና ምርምር ብሎም የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከሉ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሰላማዊት ሞገስ የገለፁ ሲሆን ቦሌ ሩዋንዳ ጂ-20 ህንፃ አራተኛ ፎቅ ላይ የሚገኘውን የሆሊውድ ስማይል ፡ ኢንቪዛ ላይን ፡ ሌሎችም ከፍተኛ የጥርስ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥበትን በልዩነት ያስገነባውን ቪ.አይ.ፒ ማዕከሉን አስጎብኝቶ በልዩ ልዩ ኩነቶች ታጅቦ በታላቅ ድምቀት ተመርቆ ስራውን ጀምሮዋል::
Related Posts
July 20, 2026
ታሪካዊው ምሽት በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ — ስፔን 23ኛውን የዓለም ዋንጫ አነሳች
ብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ…
June 12, 2026
23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ
በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የተደረገውን አጓጊ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ…
December 26, 2025
የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር የፋንታ ሲኒማ ቱር
ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች…









