
23ኛው የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ስፔን 🇪🇸 የዓለም ዋንጫን ስታነሳ፣ በስካይላይት ሆቴል የነበረው ደስታ ይለይ ነበረ!
የብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ ከDStv ጋር በመተባበር በስካይላይት ሆቴል ያዘጋጀው ይህ ልዩ ምሽት በደማቅ ሁኔታ ተቋጭቷል!

ከፍፃሜው ጨዋታ በፊት በተወዳጆቹ ድምፃውያን ፀደኒያ ገ/ማርቆስ፣ አዲስ ለገሰ እና ልዑል ሲሳይ የሙዚቃ ትዕይንቶች ምሽቱ ሙሉ በሙሉ ደምቆ አምሽቷል። ቀዝቃዛ ኮካ ኮላ እየጠጡ፣ ይህንን ተጠባቂ ታላቅ ፍልሚያ በጋራ ከመመልከት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ!
በዝግጅቱ ላይ ተገኝታችሁ ይህንን የማይረሳ የዓለም ዋንጫ ትውስታ አብራችሁን ለተመለከታችሁ የክብር እንግዶቻችን ሁሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
Related Posts
June 12, 2026
23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ
በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የተደረገውን አጓጊ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ…
December 26, 2025
የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር የፋንታ ሲኒማ ቱር
ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች…
July 28, 2025
“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡
ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም…



