የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር የፋንታ ሲኒማ ቱር
ፋንታ ሲኒማ ቱር በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ከአስር በላይ በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም ( በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀረር ጤና ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ሆሳዕና ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ዲላ ዩኒቨርስቲ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ) ተወዳጁን “ አል-ሞቷል “ ፊልም በመያዝ ለተማሪዎች ከፋንታ ተወዳጅ ጣእም ጋር አሪፍ ጊዜ እንድታሳልፉ ይዞላችሁ መጥቷል።
ከጥቅምት 20 – ህዳር 03 ድረስ ከላይ በተጠቀሱት ዩኒቨርሲቲዎች የሚታይ ይሆናል::

የፋንታ ሲኒማ ቱር ቆይታችንን ከፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እየተዝናናን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደስታ ቋጭተናል። በዚህ ረጅም ጉዞ በየዩኒቨርሲቲው የነበራችሁ ተማሪዎች… ፍቅራችሁ እና አብሮነታችሁ ከጠበቅነው በላይ ነበር! እያንዳንዱን የሲኒማ ምሽት ልዩ ስላደረጋችሁልን ከልብ እናመሰግናለን።
ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ… እናመሰግናለን!
Related Posts
July 20, 2026
ታሪካዊው ምሽት በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ — ስፔን 23ኛውን የዓለም ዋንጫ አነሳች
ብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ…
June 12, 2026
23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ
በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የተደረገውን አጓጊ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ…
July 28, 2025
“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡
ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም…


























