WHAT WE DO
We don’t just tell stories.
We craft campaigns that move audiences and grow businesses. From concept to production, EBRO delivers media solutions that make your brand unforgettable.

Event Management
we create and manage impactful events that connect brands with their audiences and leave a lasting impression.

Creative Video Production
Producing standout TV commercials and branded content with cinematic precision.

Powerful Communication Strategy
Crafting messages that connect — combining storytelling, branding, and strategic insight.
Creativity MeetsClear Strategy
“We work with brands, businesses, and institutions to craft strategic media campaigns, powerful visuals, and creative solutions that inspire action.''
225+
Successful Campaigns Delivered
10+ Years
Industry Experience
50+
Trusted Partners & Clients
99%
Creative Commitment
TESTIMONIALS
What Our Clients Say

እሱባለው ይታየው(የሺ)
ድምፃዊ
“ኢብሮ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ጋር በጋራ በሰራንበት ወቅት እጅግ በጣም ስኬታማ እና አርኪ የሚባል የሚያስመሰግን የስራ ጊዜ ነበረን በዛም ደስተኛ ነኝ።.”
ድምፃዊ እሱባለው ይታየው /የሺ/

ብስራት ሱራፌል
“ ኢብሮ ኪነ ጥበቡ ለይ እንደስራ ብቻ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ስለሆነ በሚሰራቸው ስራዎች እጅግ በጣም ውጤታማ ነው ከኔ ጋር የተገናኝነው ቃል በቃል በተሰኘው አልበሜ ሲሆን አልበሜን እንዲደመጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማስታወቂያው ረገድ ሲኖረው የአልበሜንም ምርቃት ግሩም በሆነ መንገድ ሰርቶልኛል ለዚህም ደግሞ ከልቤ አመሰግናለሁ:: ”

EBS
“While Working with EBRO media and Communication we have maintained good business relationship, and, we look forward to a successful working relationship with them in a similar engagements.”
Insights
July 20, 2026
ታሪካዊው ምሽት በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ — ስፔን 23ኛውን የዓለም ዋንጫ አነሳች
ብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ ከDStv ጋር በመተባበር በስካይላይት ሆቴል ያዘጋጀው ይህ ልዩ ምሽት…
June 12, 2026
23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ
በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የተደረገውን አጓጊ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ በዲኤስቲቪ (DStv) ተባባሪ አዘጋጅነት በትልቅ ስክሪን በአንድነት…
December 26, 2025
የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር የፋንታ ሲኒማ ቱር
ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ... እናመሰግናለን! ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር! ፈታ በፋንታ…
December 26, 2025
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ
አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ የደንበኞቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት…













