95
Since 1995 we’ve been working with amazing organisations to create design experiences
Discover
Working at the sweet spot between minimalism and sustainability to develop visual solutions that inform and persuade.
Prototyping
Performing at the junction of minimalism and mathematics to craft experiences that go beyond design, I prefer clear logic.
Creation
Doing at the intersection of design and elegance to create great work for living breathing human beings.
July 20, 2026
ታሪካዊው ምሽት በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ — ስፔን 23ኛውን የዓለም ዋንጫ አነሳች
ብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ ከDStv ጋር በመተባበር በስካይላይት ሆቴል ያዘጋጀው ይህ ልዩ ምሽት በደማቅ ሁኔታ……
June 12, 2026
23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ
በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል…
December 26, 2025
የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር የፋንታ ሲኒማ ቱር
ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ... እናመሰግናለን! ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር! ፈታ በፋንታ……
December 26, 2025
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ
አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች። የኢትዮጵያ…
July 28, 2025
“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡
ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም ተመልካች በማራቶን የገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ላይ ደረጃውን የጠበቀ ሁለት ሲኒማ ቤቶች……
July 19, 2025
ስማይል ስፔሻሊቲ ሌግዠሪ የጥርስ ህክምና ማዕከሉን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡
ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ…
July 18, 2025
ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::
እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ቦል ሩም አዳራሽ በተከናወነ ዝግጅት ተወዳጆቹ አርቲስቶች ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን በርካታ የመዝናኛ ድግስ ታዳሚውን ሲያዝናና……
March 18, 2021
ተወዳጁና አነጋጋሪው \”ከመጋረጃ ጀርባ\” ቴአትር ወደ መድረክ ተመለሰ::
እሁድ በ12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ብቻ ብዙ ሺዎች የተሰለፉለትና…















