Latest issue

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ

አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች። ​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ የደንበኞቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት……

“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡

ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም ተመልካች በማራቶን የገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ላይ ደረጃውን የጠበቀ ሁለት ሲኒማ ቤቶች……

ስማይል ስፔሻሊቲ ሌግዠሪ የጥርስ ህክምና ማዕከሉን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡

ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማስገባት ስማይል ስፔሻሊቲ ቪ.ኤይ.ፒ ማዕከሉን ሚኒስትሮች ፡ ክቡራን አምባሳደሮች ፡ አርቲስቶች ፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች እንዲሁም የስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል ቤተሰብ እና ደንበኞች በተገኙበት ልዩ በሆነ…

ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::

እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ቦል ሩም አዳራሽ በተከናወነ ዝግጅት ተወዳጆቹ አርቲስቶች ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን በርካታ የመዝናኛ ድግስ ታዳሚውን ሲያዝናና……

ተወዳጁና አነጋጋሪው \”ከመጋረጃ ጀርባ\” ቴአትር ወደ መድረክ ተመለሰ::

እሁድ በ12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ብቻ ብዙ ሺዎች የተሰለፉለትና የተመለከቱት በሳቅ የታጨቀ ወቅታዊ ድንቅ ቴአትር! ከመጋረጃው ጀርባ ኑ አብረን እንሳቅ! አይምሮዎ……


Editors' Picks

Nothing found.


More stories


Made with love with Uncode.

Privacy Preference Center