
ABOUT EBRO
Ten years of turning stories into results.
EBRO Media and Communication is a full-service agency trusted by 50+ partners — from national broadcasters to global brands. We plan, produce and place media that moves audiences and grows businesses.
WHAT WE DO
Services built for impact.
Strategic Media Placement
Optimal airtime and visibility with full media accreditation and trusted broadcaster relationships.
Creative Video Production
Standout TV commercials and branded content, produced with cinematic precision.
Communication Strategy
Messages that connect — storytelling, branding and strategic insight working together.
Events & Brand Activations
On-the-ground experiences and campaign tours that put your brand in front of real audiences.
RECENT WORK
Work that speaks for itself.
Creativity MeetsClear Strategy
“We work with brands, businesses, and institutions to craft strategic media campaigns, powerful visuals, and creative solutions that inspire action.''
200
Successful Campaigns Delivered
10+ Years
Industry Experience
50+
Trusted Partners & Clients
99%
Creative Commitment
TESTIMONIALS
Kind words from partners.

እሱባለው ይታየው(የሺ)
ድምፃዊ
“ኢብሮ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ጋር በጋራ በሰራንበት ወቅት እጅግ በጣም ስኬታማ እና አርኪ የሚባል የሚያስመሰግን የስራ ጊዜ ነበረን በዛም ደስተኛ ነኝ።.”
ድምፃዊ እሱባለው ይታየው /የሺ/

ብስራት ሱራፌል
“ ኢብሮ ኪነ ጥበቡ ለይ እንደስራ ብቻ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ስለሆነ በሚሰራቸው ስራዎች እጅግ በጣም ውጤታማ ነው ከኔ ጋር የተገናኝነው ቃል በቃል በተሰኘው አልበሜ ሲሆን አልበሜን እንዲደመጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማስታወቂያው ረገድ ሲኖረው የአልበሜንም ምርቃት ግሩም በሆነ መንገድ ሰርቶልኛል ለዚህም ደግሞ ከልቤ አመሰግናለሁ:: ”

EBS
“While Working with EBRO media and Communication we have maintained good business relationship, and, we look forward to a successful working relationship with them in a similar engagements.”

እሱባለው ይታየው(የሺ)
ድምፃዊ
“ኢብሮ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ጋር በጋራ በሰራንበት ወቅት እጅግ በጣም ስኬታማ እና አርኪ የሚባል የሚያስመሰግን የስራ ጊዜ ነበረን በዛም ደስተኛ ነኝ።.”
ድምፃዊ እሱባለው ይታየው /የሺ/
Insights
July 20, 2026
ታሪካዊው ምሽት በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ — ስፔን 23ኛውን የዓለም ዋንጫ አነሳች
ብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ ከDStv ጋር በመተባበር በስካይላይት ሆቴል ያዘጋጀው ይህ ልዩ ምሽት…
June 12, 2026
23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ
በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የተደረገውን አጓጊ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ በዲኤስቲቪ (DStv) ተባባሪ አዘጋጅነት በትልቅ ስክሪን በአንድነት…
December 26, 2025
የማይረሳ ጉዞ፣ የማይጠገብ ትዝታ! ከፋንታ ጋር የፋንታ ሲኒማ ቱር
ከምስራቅ እስከ ደቡብ፣ በየዩኒቨርሲቲው በፋንታ ጣፋጭ መጠጦች እና ሲኒማ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ... እናመሰግናለን! ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር! ፈታ በፋንታ…
December 26, 2025
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ
አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ የደንበኞቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት…
July 28, 2025
“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡
ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም ተመልካች በማራቶን የገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ላይ ደረጃውን የጠበቀ ሁለት…
July 19, 2025
ስማይል ስፔሻሊቲ ሌግዠሪ የጥርስ ህክምና ማዕከሉን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡
ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማስገባት ስማይል ስፔሻሊቲ ቪ.ኤይ.ፒ ማዕከሉን ሚኒስትሮች ፡ ክቡራን አምባሳደሮች ፡ አርቲስቶች ፡…
July 18, 2025
ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::
እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ቦል ሩም አዳራሽ በተከናወነ ዝግጅት ተወዳጆቹ አርቲስቶች ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን በርካታ…
March 18, 2021
ተወዳጁና አነጋጋሪው \”ከመጋረጃ ጀርባ\” ቴአትር ወደ መድረክ ተመለሰ::
እሁድ በ12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ብቻ ብዙ ሺዎች የተሰለፉለትና የተመለከቱት በሳቅ የታጨቀ ወቅታዊ ድንቅ ቴአትር! ከመጋረጃው ጀርባ ኑ አብረን እንሳቅ! አይምሮዎ……


































