The Mag

Latest News ·

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ

አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች። ​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ የደንበኞቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት……

“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡

ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም ተመልካች በማራቶን የገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ላይ ደረጃውን የጠበቀ ሁለት ሲኒማ ቤቶች……

ስማይል ስፔሻሊቲ ሌግዠሪ የጥርስ ህክምና ማዕከሉን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡

ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማስገባት ስማይል ስፔሻሊቲ ቪ.ኤይ.ፒ ማዕከሉን ሚኒስትሮች ፡ ክቡራን አምባሳደሮች ፡ አርቲስቶች ፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች እንዲሁም…

ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::

እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ቦል ሩም አዳራሽ በተከናወነ ዝግጅት ተወዳጆቹ አርቲስቶች ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን በርካታ የመዝናኛ ድግስ ታዳሚውን ሲያዝናና……

ተወዳጁና አነጋጋሪው \”ከመጋረጃ ጀርባ\” ቴአትር ወደ መድረክ ተመለሰ::

እሁድ በ12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ብቻ ብዙ ሺዎች የተሰለፉለትና የተመለከቱት በሳቅ የታጨቀ ወቅታዊ ድንቅ ቴአትር! ከመጋረጃው ጀርባ ኑ አብረን እንሳቅ! አይምሮዎ……

Show More

Nothing found.

Show More
Interviews ·

Nothing found.

Nothing found.

Nothing found.

Stay up to date and never miss out

    Join the community
    TheMag

    Main Office

    45 skabersjögatan
    Malmö,Sweden
    website@email.com
    (322) 512 08 15

    ©2025 Uncode. All rights reserved

    Privacy Preference Center