“ዓለም ሲኒማ በመገናኛ“ በድምቀት ተመርቆ ተከፈተ፡፡

ለ22 ዓመታት ለሲኒማ ኢንዱስትሪው ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከተው ዓለም ሲኒማ አሁን ደግሞ ለመገናኛ እና አካባቢው የፊልም ተመልካች በማራቶን የገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ላይ ደረጃውን የጠበቀ ሁለት ሲኒማ ቤቶች……

ስማይል ስፔሻሊቲ ሌግዠሪ የጥርስ ህክምና ማዕከሉን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡

ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማስገባት ስማይል ስፔሻሊቲ ቪ.ኤይ.ፒ ማዕከሉን ሚኒስትሮች ፡ ክቡራን አምባሳደሮች ፡ አርቲስቶች ፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች እንዲሁም የስማይል…

ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::

እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ቦል ሩም አዳራሽ በተከናወነ ዝግጅት ተወዳጆቹ አርቲስቶች ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን በርካታ የመዝናኛ ድግስ ታዳሚውን ሲያዝናና……

Subscribe to keep up to date


    ©2025. All rights reserved

    Privacy Preference Center