ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::

ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::

እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ቦል ሩም አዳራሽ በተከናወነ ዝግጅት ተወዳጆቹ አርቲስቶች ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን በርካታ የመዝናኛ ድግስ ታዳሚውን ሲያዝናና አምሽቷል።

በስማችን እየጠራ ስሜቱን እንድናጣጥም ያደረገን “ሼር ኤ ኮክ“ ከ10 ዓመት በኋላ ተመልሶ ሲመጣ ከነ ሙሉ ጣዕሙ ስሞቻችንን በማሸግያው ላይ አትሞ ተመልሶ መምጣቱን በመረሀ ግብሩ ላይ ለተጋባዥ እንግዶች አብስረዋል።

Related Posts

Privacy Preference Center