ታሪካዊው ምሽት በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ — ስፔን 23ኛውን የዓለም ዋንጫ አነሳች

ብዙ ሳምንታት ጉጉት ፍፃሜውን አግኝቶ ስፔን የዓለምን እግር ኳስ የበላይነት ስትቆጣጠር፣ ይህንን ታሪካዊ የድል ምሽት ኮካ ኮላ ከDStv ጋር በመተባበር…

23ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ መከፈትን ምክንያት በማድረግ ኮካ ኮላ ልዩ የመክፈቻ ምሽት አዘጋጀ

በዕለቱ የተገኙ የክብር እንግዶች በሜክሲኮ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል የተደረገውን አጓጊ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ በዲኤስቲቪ (DStv) ተባባሪ…

ስማይል ስፔሻሊቲ ሌግዠሪ የጥርስ ህክምና ማዕከሉን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡

ስማይል ስፔሻሊቲ ዴንታል በአይነቱ ለየት ያለውን በዘመኑ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማስገባት ስማይል ስፔሻሊቲ ቪ.ኤይ.ፒ ማዕከሉን ሚኒስትሮች ፡…

ተወዳጁ “ሼር ኤ ኮክ“ በድጋሚ መመለሱን በማስመልከት በሸራተን አዲስ ሆቴል የመክፈቻ ዝግጅት ተከናወነ::

እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ቦል ሩም አዳራሽ በተከናወነ ዝግጅት ተወዳጆቹ አርቲስቶች ዳዊት መለሰ እና ሚካኤል በላይነህ የሙዚቃ…

ተወዳጁና አነጋጋሪው \”ከመጋረጃ ጀርባ\” ቴአትር ወደ መድረክ ተመለሰ::

እሁድ በ12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ብቻ ብዙ ሺዎች የተሰለፉለትና የተመለከቱት በሳቅ የታጨቀ ወቅታዊ ድንቅ ቴአትር! ከመጋረጃው ጀርባ ኑ አብረን እንሳቅ!…

Privacy Preference Center